News/Events

News

"ኤች አይቪ አሁንም ችግራችን ነው" በሀዋሳ የኢንዱስትሪ ፓርክ የኤችአይቪ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ። የፌደራል ኤችአይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ከሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጋር በትብብር ባዘጋጁት መድረክ ላይ የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ድኤታ ዶ/ር ደረጄ ድጉማ "በአሁኑ ሰዓት በተገኘው ውጤት በመርካትና በመዘናጋት የባለድርሻ አካላትና አጋር ድርጅቶች ተሳትፎና ርብርብ ቀንሷል። ባለን ውስን ሀብት ትክክለኛና በህብረተሰቡ ተቀባይነት ያለው የኤች አይቪ...Read more

የፌዴራል ኤችአይቪ/ኤድስ መከ/መቆ/ጽ/ቤት ሰራተኞች አለም አቀፍ የጸረ-ጾታዊ ጥቃት ቀንንና የጸረ-ሙስና ቀንን ህዳር 26 /2013 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አክብረዋል፡፡
የዘንድሮው የጸረ-ሙስና ቀን የትውልድ ስነ-ምግባር ግንባታን በጠንካራ ዲሲፕሊን በመምራት ሌብነትንና ብልሹ አሠራርን በመታገል የብልፅግና ጉዞዓችንን እናፋጥን በሚል መሪ ቃል በአገር አቀፍ ደረጃ ለ17ተኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡ አቶ ካይሩ ሁሴን በአለርት ሆስፒታል የጸረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት...Read more

“ኤች አይቪ ኤድስን ለመግታት አለም አቀፋዊ ትብብር የጋራ ሀላፊነት!” በሚል መሪ ቃል በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በተከበረበት ወቅት የጤናው ሴክተር አመራሮች፣ የማህበራትና ጥምረት አመራሮች፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ ሀላፊዎች፣ የባለድርሻ አካላትና አጋር ድርጅቶች ከፍተኛ አመራሮችና የኢንዱስትሪ ፓርኩ ሰራተኞች ታድመዋል፡፡
በሀገራችን የጠቅላይ ሚንስትሩን የማዕድ ማጋራት ጥሪ ተከትሎ በችግር ላይ ላሉ ወገኖች የተጀመረው የማዕድ ማጋራት ኤች አይቪ በደማቸው ለሚገኝ...Read more

ኤችአይቪን ለመግታት፣ ዓለምአቀፋዊ ትብብር፣ የጋራ ኃላፊነት!
በሀገራችን ለ33ኛ ጊዜ “ኤችአይቪን ለመግታት፣ ዓለምአቀፋዊ ትብብር፣ የጋራ ኃላፊነት! በሚል መሪቃል ህዳር 22 የሚከበረውን የአለም ኤድስ ቀን አስመልክቶ የጽ/ቤቱ ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ፡፡
ዋና ዳይሬክተሯ ህዳር 22 ኤችአይቪ/ኤድስ በደማቸው የሚገኝ የማህበረሰብ ክፍሎችንና በኤድስ ምክንያት ህይወታቸውን ያጡ ግለሰቦችን ለማሰብ የሚደረግ ክብረ...Read more

Events