News

ሚያዚያ 04/08/2013 ዓ/ም አዳማ, አቶ አብርሃም ገ/መድህን የፌደራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ፅ/ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር የኤች አይ ቪ ኤድስ ሜይንስትሪሚንግ የመንግስት ተቋማት ፎረም የውይይት መድረክን በከፈቱበት ወቅት እንደገለጹት የኤች አይቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመግታትና ስለ ቫይረሱ ምንነት እያስከተለው ስላለው ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ተፅዕኖ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በመረዳት ከምንግዜውም በላይ ትኩረት ሰጥተው በጋራ መስራት እንደሚ

Posted on:
Monday, April 12, 2021

ኤችአይቪ የስርጭት ምጣኔው አስጊና ልዩ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ቢሆንም የከፍተኛ አመራሩም ሆነ የሌሎች ባለድርሻ አካላት ትኩረትን አሁንም በሚፈለገው ልክ አለማግኘቱ የተገለጸው ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ መካሄድ በጀመረው የ5 አመት የስትራቴጂክ እቅድ ማስተዋወቂያና የ6 ወር እቅድ አፈጻጸም መገምገሚያ መድረክ ላይ ነው ፡፡

Posted on:
Wednesday, April 7, 2021

የጽ/ቤቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብረሀም ገብረመድህን ክትባቱን መከተባቸውን ተከትሎ የተሰማቸውን ሲገልጹ “ብዙ የሚባሉ ብዥታዎች አሉ ግን ከሳይንስ ጋር መጣላት የለብኝም ይሄ ፈጣሪ ያመጣው ጸጋ ነው ብዬ ነው የማምነው መድሀኒት የሱ ስለሆነ ስሜቴ የእምነት ነው፤ ይሄ ክትባት መጀመሩ እራሱ የጥሩ ተስፋ ምልክት ነው፡፡”

Posted on:
Thursday, April 1, 2021

ሀገራዊ የኤችአይቪ/ኤድስ የአምስት አመት (ከ2014-2018ዓ.ም) ስትራቴጂክ ዕቅድ የማስተዋወቂያ መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሄደ:: በመድረኩ የክልሎች ኤችአይቪ በደማቸው የሚገኝ ወገኖች ማህበራት ጥምረት ተወካዮች ተገኝተዋል:: በመድረኩ ስለአዲሱ ስትራቴጂክ እቅድ ለተሰብሳቢዎች ገለጻ የተደረገ ሲሆን ስትራቴጂክ ዕቅዱ ኤችአይቪን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እ.ኤ.አ.

Posted on:
Wednesday, March 31, 2021

ኤችአይቪ በደማቸው የሚገኝ ወገኖች፣ በጤና ባለሙያዎች የታዘዘላቸውን የጸረ-ኤችአይቪ መድኃኒት በአግባቡ በመውሰድ፣ የመድኃኒት ቁርኝቱን ሊያዛንፉ ከሚችሉ ድርጊቶች በመቆጠብ፣ በደማቸው ውስጥ የሚገኘውን የቫይረስ ቁጥር ወደ የማይታይ (በሚሊ ሊትር ከ200 ኮፒ በታች) መጠን በማድረስ፣ የጸረ-ኤችአይቪ መድኃኒታቸውን በአግባቡና ቀጣይነት ባለው መልክ በመውሰድ፣ ይህን የቫይረስ መጠን ቢያንስ ለ6 ወራትና ከዚያ በላይ በቀጣይነት ባለበት እንዲቆይ ማድረግ ከቻሉ፣ በኤችአይቪ ላ

Posted on:
Tuesday, March 23, 2021

ይህ የተገለጸው በደብረብርሀን ከተማ ሀገራዊ የኤችአይቪ ኤድስ የአምስት አመት ስትራቴጂ እቅድ የማስተዋወቂያ መድረክና የሀገራዊ የኤችአይቪ/ኤድስ ዘርፈብዙ ምላሽ የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ ነው፡፡

Posted on:
Tuesday, March 23, 2021

በህይወት ክህሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ለጽ/ቤቱ ሠራተኞች ተሰጣቸው
የካቲት 18/2013ዓ.ም በአዳማ ከተማ የተሰጠው ስልጠና ትኩረት ስላደረገበት ዋና ሃሳብ የተናገሩት አቶ ሀብታሙ ልጃለም የጽ/ቤቱ የሴቶችና ወጣቶች ማካተት ዳይሬክቶሬት ተጠባባቂ ዳይሬክተር ሰራተኞች መስሪያ ቤቱ ስለሚያከናውነው ተግባር ማወቅና መረዳት ስላለባቸው ስልጠናው ሊዘጋጅ እንደቻለ ተናግረዋል።

Posted on:
Thursday, February 25, 2021

"ኤች አይቪ አሁንም ችግራችን ነው" በሀዋሳ የኢንዱስትሪ ፓርክ የኤችአይቪ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ። የፌደራል ኤችአይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ከሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጋር በትብብር ባዘጋጁት መድረክ ላይ የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ድኤታ ዶ/ር ደረጄ ድጉማ "በአሁኑ ሰዓት በተገኘው ውጤት በመርካትና በመዘናጋት የባለድርሻ አካላትና አጋር ድርጅቶች ተሳትፎና ርብርብ ቀንሷል። ባለን ውስን ሀብት ትክክለኛና በህብረተሰቡ ተቀባይነት ያለው የኤች አይቪ ኤ

Posted on:
Sunday, December 20, 2020

የፌዴራል ኤችአይቪ/ኤድስ መከ/መቆ/ጽ/ቤት ሰራተኞች አለም አቀፍ የጸረ-ጾታዊ ጥቃት ቀንንና የጸረ-ሙስና ቀንን ህዳር 26 /2013 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አክብረዋል፡፡

Posted on:
Monday, December 7, 2020

“ኤች አይቪ ኤድስን ለመግታት አለም አቀፋዊ ትብብር የጋራ ሀላፊነት!” በሚል መሪ ቃል በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በተከበረበት ወቅት የጤናው ሴክተር አመራሮች፣ የማህበራትና ጥምረት አመራሮች፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ ሀላፊዎች፣ የባለድርሻ አካላትና አጋር ድርጅቶች ከፍተኛ አመራሮችና የኢንዱስትሪ ፓርኩ ሰራተኞች ታድመዋል፡፡

Posted on:
Wednesday, December 2, 2020

Pages