ማን ነን
እ.ኤ.አ. በ2004 (በ1996ዓ.ም) በኤድስ ምክንያት የሚከሰት ሞት ኤችአይቪ በሃገራችን መከሰቱ ከታወቀበት እ.ኤ.አ 1986 አንስቶ ከታየው ሁሉ በላቀ ከፍተኛ መጠን ላይ ደርሶ ኤድስ ቁጥር አንድ የሞትና ህመም ምክንያት ወደመሆን ተሸጋግሮ የነበረ ሲሆን የሚስከትለው ቀውስ ዘርፈ ብዙና ውስብስብ መሆን በግልፅ...
![]() ሚያዚያ 04/08/2013 ዓ/ም አዳማ, አቶ አብርሃም ገ/መድህን የፌደራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ፅ/ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር የኤች አይ ቪ ኤድስ ሜይንስትሪሚንግ የመንግስት ተቋማት ፎረም የውይይት መድረክን በከፈ የወጣበት ቀን: Monday, April 12, 2021 |
![]() ኤችአይቪ የስርጭት ምጣኔው አስጊና ልዩ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ቢሆንም የከፍተኛ አመራሩም ሆነ የሌሎች ባለድርሻ አካላት ትኩረትን አሁንም በሚፈለገው ልክ አለማግኘቱ የተገለጸው ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ መካሄድ በጀመረው የ5 አመት የስትራቴ የወጣበት ቀን: እሮብ, April 7, 2021 |
የጽ/ቤቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብረሀም ገብረመድህን ክትባቱን መከተባቸውን ተከትሎ የተሰማቸውን ሲገልጹ “ብዙ የሚባሉ ብዥታዎች አሉ ግን ከሳይንስ ጋር መጣላት የለብኝም ይሄ ፈጣሪ ያመጣው ጸጋ ነው ብዬ ነው የማምነው መድሀኒት የወጣበት ቀን: ሃሙስ, April 1, 2021 |
ከኤድስ ነፃ የሆነች ኢትዮጵያ |
የላቀ ውጤት ሊያመጡ የሚችሉ የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ፕሮግራሞችን ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንዲተገበሩ በማድረግ፣ አገር አቀፍ የኤችአይቪ/ኤድስ... |
አዲስ በኤችአይቪ የመያዝ መጠን እና በኤድስ ሳቢያ የሚከሰት የሞት መጠንን እኤአ በ2025 ወደ 1 ከ10,000 ሰዎች በታች በማውረድ በአገር አቀፍ ደረጃ... |
ዘርፈ ብዙ ምላሽ፡ እስካሁን በተገነባው አጋርነት ላይ በመመስረት የኤችአይቪ/ኤድስ ምላሹ የሁሉም ሴክተሮች/ተቋማትና የሁሉም አካላት... |
እኤአ 2021-2025 የሚሸፍነው አገር አቀፍ የኤችአይቪ/ኢድስ ዘርፈብዙ ምላሽ ስትራቴጂክ እቅድ 6 ስትራቴጂክ አላማዎች ያስቀመጠ ሲሆን እነዚህም... |
|
|
|
|
የፀረ ኤች አይቪ መድሃኒት ተጠቃሚዎች መድሃኒታቸውን ሳያቋርጡ ከፀበል ጋር መውሰድ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የብረሃነ ጥምቀት በዓልን አስመልክቶ አሳሰቡ የዝግጅት ቀናት:
እሮብ, January 27, 2021 - 15:30 የወጣበት ቀን:
እሮብ, January 27, 2021 Vedio: |
የአለም ኤድስ ቀንን አስመልክቶ የንቅናቄ መድረክ በሀዋሳ ተጀመረ። በአለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ ህዳር 22 የተከበረውን የአለም ኤድስ ቀን አስመልክቶ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ በፓናል ውይይት በተጀመረው የንቅናቄ መድረክ ላይ የፌደራል ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት፣ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስትና የሀዋሳ ከተማ አመራሮች፣ ኤች አይቪ በደማቸው የሚገኝ ማህበራት አመራሮች የተገኙ ሲሆን በውይይቱ ላይ ስለኤችአይቪ ለማውራት ህዳር... የዝግጅት ቀናት:
ሃሙስ, December 17, 2020 - 09:15 ![]() የወጣበት ቀን: ሃሙስ, December 17, 2020 |
WAD concept note የዝግጅት ቀናት:
ማክሰኞ, December 8, 2020 - 15:00 የወጣበት ቀን:
ማክሰኞ, December 8, 2020 |